Arsenal vs PSV 4-0 All goals highlights champions league

#leandrotrossard #trossard #arsenal #psv #uefachampionsleague #highlights #footballhighlights #goals #goal #saka #bukayosaka #odegaard #gabrieljesus #jesus #football

Leandro Trossard goal vs psv
trossard goal psv
gabriel jesus goal vs psv
odegaard goal vs psv
bukayo saka goal vs psv
saka goal psv
arsenal vs psg all goals
arsenal psv highlights

7 Comments

  1. መሱሬ በጣም ከማደንቃቸው ሰወች አንዱ ነህ በቅድሚያ የተከበረው ሰላምታዬ አቀርባለሁ ።
    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው አስተያዬት የፃፋኩልህ??
    ከአድማጭ ወደ አስተያየትለመፃፍ የመጣሁት

    መንሱሬ:-ወደ አስተያዬቴ ስሄድ ስለ አርሰናል ከ6 ዓመት የቻቢወንስ ሊግ ጨዋታ ከራቀ በኋላ ተመልሳል
    የአርቴታንም የተጫዋቾችን ምርጫ ሳላደንቅ አላልፍም ምክንያቱም የደጋፊዎችን ጫና ተቋቁሞ በራሱ መንገድ ተጫዋቾችን እና በበረኛው ማንን ያሰልፋል በሚሉት የአርሰናል ደጋፊዎች መልስ የሰጣቸው ይመስለኛል በእኔ እይታ።

    ወደ ጨዋታው ስሄድ የአርሰናል ወጣት ተጫዋቾች ምንም ልምድ የላቸውም ጨዋታው ይከብዳቸዋል ለሚሉት አስተያዬት ፃፊዎች የመልስ ምት በደንብ ነው የመለሱት።

    በጨዋታው ሁሉም የአረሰናል ተጫዋቾች በጣም ልዩ ናቸው ከጨዋታ ብልጫ ጋር በድል ጀምረውታል።

    መንሱሬ. በእኔ እይታ የምሽቱን ጨዋታ በደንብ ነው ያየሁት የኦድጋርድ እይተው በጣም ነው የተመቼኝ በጣም ልዩ ነበር
    አህመድ አለሙ ነኝ ከወሎ ኮቦልቻ

Leave A Reply