#Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት

21 Comments

  1. ለምን ድጋሚ የምትደግመው ስንት ፖሮግራም መስራት እያቻልክ አአ ዛሬ ለካ ኢድ ስለሆነ እስቲድዬ ስለማትገባ ነው እንዳይቀርብህ ቢዝነሱ የምትደገም የማትረባ

  2. Mensure Eid Mubarek Melkam Beal… Enamesegnalen Ahun Ene Eger Kuas Techawach Negn Ena Btm Tekami Temehert Aginchebetalew Amesegnalew🙏

  3. መንሱሬ በቅድሚያ መልካም በዓል ይሁንልህ
    ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ዝግጅቶች ሰርተህ ከሰማው ቆይቼ ነበር ዛሬ ይህን ስሰማ ብዙ ነገር እንድማርበት እድል ሰጠኸኝ አመሰግናለሁ ቶሎ ቶሎ ቢሰራ መልካም ነው ባይ ነኝ

Leave A Reply